ተልዕኮበክልሉ ውስጥ የሚከሰቱ የምግብ ዋስትና እጦት ችግሮችንና መሠረታዊ መንስኤዎችን በማጥናት፣ ህብረተሰቡን በልዩ ልዩ የልማት ኘሮጀክቶችና ኘሮግራሞች በማሳተፍና የተለያዩ የልማት አጋሮችን በማስተባበር አደጋን መከላከል፣ የምግብ ዋስትናን በዘላቂነት ማረጋገጥና ድህነትን መቀነስ!