Uncategorized

Uncategorized

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን ጃዊ ወረዳ በተለያዩ የፀጥታ ችግር ምክንያት ለተፈናቀሉ ከ2ሽ 5 መቶ በላይ ለማህበረሰብ ክፍሎች የምግብ እህል ድጋፍ እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።

በጽ/ቤቱ የቅድመ ማሰጠንቀቂያ ፈጣን ምላሽ ቡድን መሪ የሆኑት አቶ አንሙት ጋሹ እንደተናገሩት ከሆነ ተፈናቃዩች ከኦሮሚያ ክልል ወለጋ አካባቢና በእኛ ወረዳም

Uncategorized

የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በ2017 በጀት አመት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ጸ/ቤቶችና ፈጻሚዎች እውቅና ሰጠ

የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በ2017 በጀት አመት የላቀ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ዞን ተጠሪ ጽ/ቤቶች፣ ዳይሬክተሮች፣ ቡድን መሪዎችና ባለሙያዎች እውቅና ሰጠ።

Uncategorized

የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የዞን ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊዎች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ኦረንቴሽን አካሄደ።

የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን የዞን ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊዎች በተገኙበት የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ኦረንቴሽን አካሄደ። ================================ የአደጋ

Uncategorized

የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራ

በሰሜን ሸዋ ዞን አንጾኪያ ገምዛ ወረዳ በ2017በጀት አመት ከክልሉ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ 10,757,700 ሚሊዮን በጀትና

Scroll to Top