Uncategorized

Uncategorized

በደቡብ ጎንደር ዞን የጎርፍ መከላከ አቢይ እና ቴክኒክ ኮሚቴ (አመዝኮ) አባላት በጎርፍ ተጋላጭነት ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

“የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና ጉዳት የደረሰባቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል የአመዝኮ ውይይት ተካሂደ። በዞኑ 3 ወረዳዎችና 23 ቀበሌዎች የጎርፍ

Uncategorized

የሴፍቲኔት ፕሮግራም ስር በሰደደ የምግብ መታጣትና በከፋ ችግር ውስጥ የሚገኙ ተጠቃሚዎችን ህይወት አሻሽሏል፣ ጥሪት እንዲገነቡ አስችሏል፡ ወ/ሮ እታገኘሁ አደመ (ምክትል ኮሚሽነር)

የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም አምስት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በዛሬው ዕለት ማለትም በ02/12/2017 ዓ/ም የክልሉ ስትሪንግ ኮሚቴ አባል

Uncategorized

ከተረጅነት ወደ ምርታማነት

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ሲሆን ለዚህም ኢንሸቲቭ አገልግሎት እዲዉል የተለየዉን 40ሄ/ር

Uncategorized

በሰሜን ሸዋ ዞን በሞረትና ጅሩ ወረዳ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተፈናቅለው በወረዳው ባሉ ቀበሌዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ1 ሚሊዮን 72 ሺህ ብር ግምት ያለው የምግብ እህል ድጋፍ ተደርጎላቸዋል ።

በሰሜን ሸዋ ዞን በሞረትና ጅሩ ወረዳ ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተፈናቅለው በወረዳው ባሉ ቀበሌዎች ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ1ሚሊዮን 72ሺህ ብር ግምት ያለው

Scroll to Top