Uncategorized
የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በድህነት ላሉ የዕለት ምግባቸውን ከማረጋገጥ ባለፈ ዘላቂ የልማት ስራዎች ላይ ተጨባጭ ለውጦችን እያስመዘገበ ይገኛል
የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ኮሚሽን የምግብ ዋስትና ዳይሬክተር ወርቁ ከበደ የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም በድህነት ላሉ የዕለት
ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር በሚደረገው ርብርብ የተረጅነት አስተሳሰብን ማስወገድ ይገባል!
የአማራ ክልል የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ የክልል፣ የዞንና የወረዳ ኃላፊዎች በተገኙበት ውይይት ተደርጓል፡፡ የአማራ
በገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ድጋፍ የበርካቶች ኑሮ እየተሻሻለ ይገኛል
በአማራ ክልል ባቲ ወረዳ ጨቆርቲ ቀበሌ የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራም ተጠቃሚዎች ፕሮግራሙ በሚያደርግላቸው ድጋፍ ኑሯቸው እየተሻሻለ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ የአማራ ክልል
በደቡብ ጎንደር ዞን የጎርፍ መከላከ አቢይ እና ቴክኒክ ኮሚቴ (አመዝኮ) አባላት በጎርፍ ተጋላጭነት ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።
“የጎርፍ ተጋላጭነትን ለመቀነስ እና ጉዳት የደረሰባቸውን የማህበረሰብ ክፍሎች መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል የአመዝኮ ውይይት ተካሂደ። በዞኑ 3 ወረዳዎችና 23 ቀበሌዎች የጎርፍ
የሴፍቲኔት ፕሮግራም ስር በሰደደ የምግብ መታጣትና በከፋ ችግር ውስጥ የሚገኙ ተጠቃሚዎችን ህይወት አሻሽሏል፣ ጥሪት እንዲገነቡ አስችሏል፡ ወ/ሮ እታገኘሁ አደመ (ምክትል ኮሚሽነር)
የገጠር ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም አምስት የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ በዛሬው ዕለት ማለትም በ02/12/2017 ዓ/ም የክልሉ ስትሪንግ ኮሚቴ አባል
“የፕሮግራሙ የመጨረሻ ግብ ተጠቃሚዎችን ራሳቸውን አስችሎ ማስመረቅ ነው” ዲ/ን ተስፋው ባታብል (ኮሚሽነር)
የአብክመ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ከግብርና ቢሮ፣ ከገንዘብ ቢሮ እና ከሴቶች፣ ህጻናትና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ጋር በቅንጅት በምዕራብ አማራ
ከተረጅነት ወደ ምርታማነት
በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታና ግድም ወረዳ ከተረጅነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ሲሆን ለዚህም ኢንሸቲቭ አገልግሎት እዲዉል የተለየዉን 40ሄ/ር
የመሬት መንሸራተት እና የጎርፍ አደጋን ለመቀነስ ሁሉም ርብርብ ማድረግ አለበት።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ተጠሪ ጽሕፈት ቤት በሴፍቲኔት በታቀፉ ሰባት ወረዳዎች አደጋ ሊቀንሱ እና ሃብት ሊፈጥሩ










