የቅድመ ጎርፍ መከላከል ሰራዎች

በሰሜን ሸዋ ዞን ኤፍራታ ግድም ወረዳ በአግላ ማጀቴና ሰለሎ ሚራማር ቀበሌዎች በአበክመ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በተላከ በጀትና በህብረተሰቡ ተሣታፊነት የቅድመ ጎርፍ መከላከል ሰራዎች በመሰራታቸው የአፈር መሸርሸርን ተችሏል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top