የአደጋ ስጋት ቅነሳ ስራ

በሰሜን ሸዋ ዞን አንጾኪያ ገምዛ ወረዳ በ2017በጀት አመት ከክልሉ አደጋ መከላከል ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ከአውሮፓ ህብረት በተገኘ 10,757,700 ሚሊዮን በጀትና በህብረተሰቡ ተሣትፎ በአንጾኪያ ገምዛ ወረዳ 1193 ሜትር ርዝመት ያለው የቅድመ የጎርፍ መከላከል ጋቢዮን ስራ ተከናዉኗል፡፡

በዚህም ከሚደርስበት የጎርፍ አደጋ የዳነ መሬት በሄክታር 1,616፣ ሲሆን በመከላከል ስራው ምክንያት ከጎርፍ ጉዳት 10,100 የህብረተሰብ ክፎሎችን የሚታደግ ስራ ተሰርቷል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top