አሻጋሪ የእድገት እና ዘላቂ ልማት እቅድ ትውውቅ ተካሄደ

የአማራ ክልል የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ሠባዊ ድጋፍ በራስ አቅም ለመቻል የሚያስችል የ2ዐ18 እቅድ ትውውቅ አስመልክቶ የኮሚሽኑ ም/ኮሚሽነር ወ/ሮ ሰርክአዲስ አታሌ ለዞን ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊዎች፣ ለኮሚሽኑ ማኔጅመንት እና ሠራተኞች የተዘጋጀውን እቅድ ለተሳታፊዎች አቅርበዋል፡፡

ምክትል ኮሚሽነሯ ወ/ሮ ሰርክአዲስ አታሌ እቅዱን ሲያቀርቡ በእንደገለጹት እቅዱ የተዘጋጀው በአምስቱ የትኩረት መስኮች ተካተው የተሠራ ሲሆን፣ ሠባዊ ድጋፍ በራስ አቅም ለመቻል በ2ዐ18 በጀት አመት በአካባቢያችን እንዲሁም እንደ ክልል በራስ አቅም ለመሻገር የሚያስችል እቅድ መሆኑን ለተሳታፊዎች ገለጸው፣ በእዚሁ በጀት አመት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የኔነት ተሰምቶት እቅዱን ማሳካት ይጠበቅብናል ብለዋል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top