እንኳን ደስ አላችሁ!

የክልሉን የአደጋ ስጋቶችን በማጥናትና በመለየት ጠንካራ የአደጋ መከላከል ሥራዎችን በማከናወንና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየተጋ ያለው የቀድሞው የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን በተሻሻለው መጠሪያው የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን በክልሉ የደረጃ ተሸላሚ ሆኗል እንኳን ደስ አላችሁ።
ኮሚሽኑ በ2017 በጀት ዓመት ባስመዘገበው ከፍተኛ ውጤት ከክልሉ ተጠሪ ተቋማት ጋር ተወዳድሮ 2ኛ በመውጣት የላፕቶፕና ሠርተፊኬት ተሸላሚ ሆኗል።
እንኳን ደስ አለን! ከተረጂነት ወደማምረት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top