“ከአደጋ ይልቅ ለአደጋ ስጋት አይበገሬነት ግንባታ ትኩረት እንስጥ” (“Fund Resilience, Not Disaster”)

የዘንድሮው 🌍የአለም አቀፍ የአደጋ ስጋት ቅነሳ ቀን (International Disaster Risk Reduction-IDRR Day) “ከአደጋ ይልቅ ለአደጋ ስጋት አይበገሬነት ግንባታ ትኩረት እንስጥ” (“Fund Resilience, Not Disaster”) በሚል መሪ ቃል በሀገራችን ለ16ተኛ ጊዜ በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰመራ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top