”ተፈናቃይ ወገኖች ወደ ቀያቸው ተመልሰው የተለያዩ ሰብሎችን እያለሙ ይገኛሉ”

በአዊ ብሄረሰብ አስተዳር ዞን በዚገም ወረዳ አህቲ ቀበሌ በጸጥታው ችግር ተፈናቅለው የነበሩ ማህበረሰቦች በብሔረሰብ አስተዳደሩ እና በወረዳው መንግስት ድጋፍና ክትትል ወደ ቀያቸው ተመልሰው የተለያዩ ሰብሎችን እያለሙ ይገኛሉ፡፡

የወረዳው መንግስት እና አጋር አካላት ማህበረሰቡ ወደ ቀያቸው ሲመለሱ በነጻ የትራክተር እርሻ፣የማዳባሪያ ብድር በወቅቱ በመማቻቸትና ዘር በማቅረብ ከፍተኛ ድጋፍ እና ክትትል ተደርጓላቸዋል፡፡

በ2017/18 ምርት ዘመን መሰክ ምልከታ ወቅት በተፈናቃዮች እየለማ ያለውን ሰብል እና ተፈናቃይ ያለበትን ሁኔታ ተጎብኝቷል፡፡

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top