የአልባሳት ድጋፉ የተደረገው በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተንታ ወረዳ ተወካይ በሆኑት በአቶ ሀብተማርያም መኮነን አማካኝነት ከኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የተሠበሠበ መሆኑ ተገልጿል።





በዕለቱ የተንታ ወረዳ ዋ/አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ሰይድና የተንታ ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ አበበ አለባቸው በተገኙበት የአልባሳት ስርጭቱ ተከናውኗል።
በቀጣይም በሌሎች ተፈናቃይ ባሉባቸው ቦታዎች የአልባሳት ስርጭቱ ይከናወናል።
